በመጀመሪያ ከኢትዮቴሌኮም ሲም ካርድ 9318 ላይ Ok ብሎ ይላኩ
በመቀጠል ከ9318 እንደዚህ አይነት መልዕክት ይመጣላቿል <br>
“Dear Customer you have subscribed to eChalk-9318 https://echalk.io Passcode is 64782466 .
After 3 days free trial, service price will be 2 birr/day.To unsubscribe,send STOP to 9318.For help call 0943314065”
https://echalk.io ላይ ይጫኑ https://echalk.io ድህረገፅ ስከፍት Phone Number በሚለው ቦታ ላይ ከ251በመጀመር የተመዘገባችሁበትን ስልክ ቁጥር ያስገቡ፤
Passcode የሚለው ቦታ ላይ የተለከላችሁን ስምንት ቁጥር ድጅት ኮፒ ፔስት በማድረግ ያስገቡ።